Monday, January 18, 2016

አባትነት እንዲህ ነበረ 3 ፡




አንድ አድርገን ጥር 10 2008 .
የእምነት አባቶቻችን የጌታ ደቀመዛሙርት ህይወታቸው እንዴት አለፈ?
1.ማርቆስ:- እስኪሞት ድረስ በአሌክሳንድርያ ግብፅ ጎዳናዎች በፈረስ ታስሮ እየተጎተተ ህይወቱ አልፋለች
2.ሉቃስ:- በግሪክ ሰቅለውት ህይወቱ አልፋለች
3.ማቲዎስ:-በቆንጨራ ተቆርጦ ሞቷል::
4.ዮሐንስ:-
5.ጴጥሮስ:-ተዘቅዝቆ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሞቷል::
6.ቶማስ:- በህንድ በጦር ተወግቶ መስዋእት ሆኗል::
7.ጳውሎስ:-በአሰቃቂ ሁኔታ ተገርፎ አንገቱ ተቆርጦ ህይወቱ አልፏል::
8.ስምዖን:-ግማሽ ለግማሽ ተቆርጦ ነው ተቆርጦ::
9.ማቲያስ:-በድንጋይ ተወግሮና አንገቱ ተቆርጦ::
10.ይሁዳ:- በጦር ተወግቶ::
11.እንድርያስ:-በስቅላት ህይወቱ አልፏል::
12.ያዕቆብ:-በእየሩሳሎም አደባባይ አንገቱ ተቆርጦ የሞተ::
13.በርተለሚዎስ:-በግርፋት ህይወቱ አልፏል::
ሁሉም መልካሙን ገድል ተጋደሉ ክርስቶስን ካዱ ሲባል አይሆንም ብለው አንገታቸውን ለካራ ሰውነታቸውን በዘይት ለመቀቀል ለግርፋት ለስቅላት አሳልፈው ሰጡ

1 comment:

  1. ነበር፣ ምን ይደረግ አይደለም አንገታችንን የምታልፈውን ጊዜያችንን እንኳን መስጠት አቅቶናል፡፡ ሆዳችን ወደ ጭንቅላታችን ተቀይሮ እንዴት ይስራ ብለህ ነው!!!!!!!

    ReplyDelete